logo

መነሻ ገፅ | ወደሆላ ይመለሱDatenschutz

ሀብታም ነን -ብር ጎደለ እንጂ!

 

LogoVerein
የስደተኞች መስሪያ ቤት ስደተኞችን ይረዳል(ይደግፋል)- እርሶም የስደተኞች መስሪያ ቤቱን ይደግፉ!

እንደገና ልደቶ ደርሶ እና ጎደኞት ምን ስጦታ እንደሚሰጦት አይዉቁም?

የገና በዓል በመስሪያ ቤቶ እናም ስጦታዎትን መለዋወጥ ፈላጎት የሎትም?

ስራችንን ዘላቂ በሆነ መልኩ መደገፍ ይፈልጋሉ?

ቅጣት መክፈል አለቦት?

 


እያንዳአንዱ እርዳታ ያስደስተናል!


Verein zur Förderung der Flüchtlingsarbeit

Kontonummer

IBAN: DE82 3755 1440 0100 0903 56
BIC: WELADEDLLEV

Sparkasse Leverkusen


በ1993 "Verein zur Förderung der Flüchtlingsarbeit Leverkusen e.V." ተመሰረተ:: Er ist der Träger des Flüchtlingsrates Leverkusen.

ከሊቨርኩስን ፊናንስ ቢሮ ከ 01.03.2023 ጀምሮ ማህበሩ በቁጥር (Steuernummer: 230/5724/1675) የጋራ ተጠቃሚነት ፈቃድ እና የተለዮ ራስን የማስተዋወቅ ፍቃድ አግኝተል


ሊቀመበር:
1. ሊቀመበር Gerd Nogossek, Erftstadt
2. ሊቀመበር Ulla Heidrich, Leverkusen
ገንዘብ ያዤ Paul Bacher, Leverkusen


ማህበሩ ስደተኞችን ለመርዳት ከ Landesprogramm Flüchtlingen in NRW ድጋፍ ያገኛል

ማህበሩን ህግ እዚህ ጋር በመጫን በPDF መጫን ማዉረድ ይቻላል:

ተጨማሪ መረጃዎችን በዚህ ስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ:02171 84645.

ወደ ላይ ይመለሱ