ስደተኛዉ ከሀገሩ ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ለዉጦች ሊኖሩ ይችላሉ:: የስደተኛዉ ሀገር ወቅታዊ ሁኔታ ለጥገኝነት ጥያቄዉ ሂደትና ለቀጣዩ የጀርመን ቆይታዎ በጣም ጠቃሚ ነው::
ለጥገኝነት ጥያቄዉ ሂደትና ለቀጣዩ የጀርመን ቆይታ የሚጠቅሙ የሀገሮችን መረጃ ይሰበስባል: ከአለም ካርታዉ በታች ያሉትን ሀገሮች እየመረጡ መረጃ ማግኝት ይችላሉ::
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአለም ትልቁ የሰዎች መብት የሚታዘብ ተቆም ነው::አርማዉን በመጫን ስለተዘረዘሩት ሀገራት መረጃ ማግኝት ይችላሉ::
human rigths watch, ከሌሎች ተጨማሪ ዘርፎች ባሻገር በጦርነት ጊዜ ሰዎችን በመጠበቅና የሰዎችን መብት የተጋፉ ግለሰቦችን በህግ በማቅረብ የሚሰራ ተቆም ነው::
(United Nations High Commissioner for Refugees – UNHCR) በአለማችን ስደተኞችን በማገዝና በመጠበቅ ላይ ይሰራል:: ምስሉን በመጫን ስለሀገሮች መረጃ ማግኝት ይችላሉ::
መልክቱን በመጫን የተለያዩ ሀገራት ወቅታዊ መረጃዉች ይመልከቱ::