logo

መነሻ ገፅ | ወደሆላ ይመለሱDatenschutz

የመኖሪያ ፍቃድ


በጀርመን ሀገር የተለያዩ የመኖሪያ ፍቃድ መብቶች "Aufenthaltsrechte" ለስደተኞች ይሰጣሉ:: እነዚህ የመኖሪያ ፍቃድ መብቶች የስደተኝነት ጥያቄዉ ሂደት ባለበት ሁኔታ ወይም ለሰደተኝነት ጥያቄዉ በተሰጠ ዉሳኔ ወይም በጀርመን ሀገር ስደተኛዉ የቆየበት ጊዜ ተከትሎ የሚሰጡ ይሆናል::

ስደተኛዉ በቋሚነት በጀርመን ሀገር ዉስጥ መኖር የሚችለው ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ "Niederlassungserlaubnis" ከተሰጠዉ ብቻ ነው::

ይህንን ለማግኝት ረዘም ያለ ሂደት ይኖሮዋል::

Aufenthaltsgestattung+Büma Aufenthaltserlaubnis Aufenthaltserlaubnis
     
Aufenthaltserlaubnis Duldung

ማሳሰቢያ: በዚህ ገጽ ላይ የተወሰኑ የስደተኞች የመኖሪያ ፍቃድ መብቶች ብቻ የተዘረዘሩ ሲሆን አስፈላጊ ደንቦችና ህጎች ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኝት እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ወቅታዊ ደንቦችን ለማግኝት እዚህ ይጫኑ