logo

መነሻ ገፅ | ወደሆላ ይመለሱDatenschutz

ስራ

በጀርመን አገር ውስጥ ስደተኛ ነዋሪዎች ስራ ለመስራት በአላቸዉ የመኖሪያ ፈቃድ "Aufenthaltstitel" ሁኔታ ይወስናል:: ይህ ፈቃድ በመታወቂያ ወረቀት ወይም ተለዋጭ ዶኩሜንት ላይ ሰፍሯል::

በጣምአስፈላጊ! እባኮዎን በትክክል በማንበብ ትክክልኛውን ፎቶ ይጫኑ:-

Aufenthaltsgestattung,Duldung, Duldung und Büma Aufenthaltserlaubnis Niederlassungs- oder Aufenthaltserlaubnis
     

ተጨማሪ መረጃ ለስራ ፍለጋ, ለሞያ ስልጠና ድጋፍ, እና የስራ አጥ ገንዘብ "Arbeitslosengeld I" ይሄን ይጫኑ: