መነሻ ገፅ | ወደሆላ ይመለሱDatenschutz
በጀርመን ሀገር ለስደተኞች የሚሰጡ ማህበራዊ እርዳታዎች እንደመኖሪያ ፈቃዱ አይነት ይወሰናል
የመኖሪያ ፈቃዱም አይነት በመታወቂያ ወረቀተ ወይም ተለዋጭ ዶኩሜንት ላይ ተገልጾ ይታያል::
በጣም አስፈላጊ! እባኮዎን በትክክል በማንበብ ትክክልኛውን ፎቶ ይጫኑ:-