መነሻ ገፅ | ወደሆላ ይመለሱDatenschutz
የስደተኞች ምክር መስጫ በሌቨርኩሰን በበጎ አድራጊ ግለሰቦች የተቋቋመ ማዕከል ሲሆን ለስደተኞች መብት መከበር ድጋፍ የሚስጥ ነው። ማህበራችን ስደትኞችን ይረዳል፣ መቻቻልና መከባበር እንዲኖር ይንቀሳቀሳል::
እነዚህን የምናደርገው ...